ሀበሻ ፋርም

Habesha Farm

Connecting local communities with healthy, Naturally-raised goats, sheep, and cattle for family celebrations and direct farm purchases. በተፈጥሯዊ መንገድ ያደጉ ጤናማ ፍየሎችን፣ በጎችን እና ከብቶችን ለቤተሰብዎ እና ለዝግጅቶ ከኛ ያገኛሉ።

Naturally Raised Animals

በተፈጥሯዊ መንገድ ያደጉ እንስሳት

Goats/ፍየል

Sheep/በግ

Cattle/በሬ

ሀበሻ ፋርም

Habesha Farm

እርሻችንን ከቤተሰቦ ጋር በአካል እንዲጎበኙ እንጋብዞታለን። ሜዳውን ልጆችኦ ይጫወቱበት፣ እንስሳቶቻችንን ይመልከቱ፣ እና እውነተኛ ግጦሽ በእንስሳት ጤናና ጥራት ላይ የሚያመጣውን ልዩነት ይረዱ።

We invite you to experience our farm firsthand. Walk the fields, meet our herd, and understand the difference true open grazing makes. It's about transparency and trust

Choose Your Livestock Directly

Experience the farm yourself. Schedule a visit to walk our fields and select your animals for upcoming holidays or family needs.

በአካል ወደ እርሻችን ይምጡ። እርሻችንን ይጎብኙ፣ እና ለበዓላትዎ ወይም ለቤተሰብዎ ፍላጎት የሚሆኑ ፍየሎችን፣ በጎችን ወይም ከብቶችን በራስዎ ይምረጡ።