






Naturally Raised Goats
We offer healthy, farm-raised goats all year long for holidays, family gatherings, and cultural events.
ዓመቱን በሙሉ ለበዓላት፣ ለቤተሰብ ስብሰባዎች እና ለባህላዊ ዝግጅቶች ጤናማና በእርሻችን በጥንቃቄ ያደጉ ፍየሎችን እናቀርባለን።
Local Farm Sheep
Our sheep are well cared for and naturally raised, providing quality animals for your family and special occasions. በጥንቃቄ በተፈጥሯዊ መንገድ ያደጉ በጎቻችን ለቤተሰብዎ እና ለልዩ ዝግጅቶችዎ ጥራት ያላቸው እንስሳትን እናቀርባለን።
Farm-Raised Cattle
Healthy cattle raised with care, natural feed, and traditional farming practices for your family and special events. በጥንቃቄ፣በእንክብካቤ፣በተፈጥሯዊ መኖ እና በባህላዊ የእርባታ ልምዶች ያደጉ ከብቶች ። ለቤተሰብዎ እና ለልዩ ዝግጅቶችዎ ተስማሚ ናቸው።
Secure Your Livestock
አስቀድመው ይዘዙን
Plan ahead for cultural holidays or specific needs. Contact us to reserve your ethically raised goats, sheep, or cattle.
ለበዓልዎ ወይም ለሌሎች ልዩ ፍላጎትዎ አስቀድመው ይዘዙን። ፍየሎችን፣ በጎችን ወይም ከብቶችን ለማስያዝ ዛሬውኑ ይደውሉ።
